Monday, February 3, 2014
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ደበረ፡ጽጌ ላይ...
የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ትናንት በጎንደር ከተማ የተካሄደውን አስደሳች ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ተካፍለው ወደ አዲስ አበባ በመገስገስ ላይ እያሉ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ደበረ፡ጽጌ ላይ ታስረዋል፡፡
የፓርቲው ፕሬዚዳንት ኢ/ር ይልቃልን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ለእስር ተዳርገዋል፡፡
1 comment:
Unknown
February 3, 2014 at 9:36 AM
ወያኔ ወጥ እረገጠ አሁን ነው ሰአቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ካንቀላፋበት አሁን ካልተነሳ ውይኔ መኮላሸት ! ! ! !
Reply
Delete
Replies
Reply
Add comment
Load more...
‹
›
Home
View web version
ወያኔ ወጥ እረገጠ አሁን ነው ሰአቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ካንቀላፋበት አሁን ካልተነሳ ውይኔ መኮላሸት ! ! ! !
ReplyDelete