Monday, February 3, 2014

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ደበረ፡ጽጌ ላይ...


የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ትናንት በጎንደር ከተማ የተካሄደውን አስደሳች ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ተካፍለው ወደ አዲስ አበባ በመገስገስ ላይ እያሉ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ደበረ፡ጽጌ ላይ ታስረዋል፡፡
 የፓርቲው ፕሬዚዳንት ኢ/ር ይልቃልን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ለእስር ተዳርገዋል፡፡

1 comment:

  1. ወያኔ ወጥ እረገጠ አሁን ነው ሰአቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ካንቀላፋበት አሁን ካልተነሳ ውይኔ መኮላሸት ! ! ! !

    ReplyDelete