Tuesday, October 8, 2013
የኢትዮጵያ ስደተኞች እና የላምቤዱዛው እልቂት አዲስ ዘገባ
የኢትዮጵያ ስደተኞች እና የላምቤዱዛው እልቂት አዲስ ዘገባ
አንድ N R K የሚባል የኖርዎይ ቴሌቪን በላምቤዱዛው የባህር ላይ እልቂት አስመልክቶ ባወጣው ዘገባ አሳዛኝነቱ በተጨማሪ አንድ ነገር ትኩረቴን ሳበው ። ነገሩ እንዲህ ነው ብዙ የመገናኛ ብዙሃን የሚዘግቡት የኤርትራውያን ስደተኞች እያሉ ነው ። ነገር ግን N R K እንደዘገበው ከተረፉት 150 ሰዎች መቻከል 43 ቱ እድሚያቼው ከ 11 እስከ 17 የሚሆን ነው ። ከእነዚህ ውስጥ ብዙሃኑ ከኢትዮጵያ የመጡ ስደቶኞች ናቸው ሲል ዘግቡዋል ።
41 children survived the refugee boat with over 500 people on board capsized. They were between 11 and 17 years and most are from Ethiopia. Now, Save the Children helps them to move on alone.
ሙሉ ዘገባውን ለማገኘት የሚከተለውን ሊንክ ከፍተው ይተርጉሙ http://www.nrk.no/verden/vil-til-norge-etter-bathavari-1.11285143
የሞቱትን ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊ ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን ይማር ። ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ !
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment